letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de ማነህ (maneh) - tsedi

Loading...

ሲያወሩ ስላንተ ብዙ
እያሉ ነው እንደራሱ
ያወራሉ ጅል ይሉሀል
ከነሱ ሃሳብ ‘ርቀሃል
ሲያወሩ ስላንተ ብዙ
ተረፈ ለኔ መዘዙ
ተናደው ያወሩልኛል
እኔን ግን ተመችቶኛል
ማነህ
ልምጣልህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ
ልምጣልህ ብዙ ነው የተባለብህ
ልምጣልህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ
ልምጣልህ ብዙ ነው የተባለብህ
ይለዋል የራሱን ስሜት ነው
ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው
ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም
ያበዛል ዝም
ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው
ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው
ይለዋል ጨዋነት ያበዛል
ይለዋል ፈዟል
ሲያወሩ በወሬ መሃል
ሁሌ ያንተ ስም ይነሳል
ሳያውቁት ግን ተስበዋል
ጊዜያቸውን ሰተውሃል
ሲያወሩ ስላንተ ብዙ
ተረፈ ለኔ መዘዙ
እንዳስብህ አርገውኛል
ላይህ ጉጉቴ ጨምሯል
ማነህ
ልምጣልህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ
ልምጣልህ ብዙ ነው የተባለብህ
ልምጣልህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ
ልምጣልህ ብዙ ነው የተባለብህ
ይለዋል የራሱን ስሜት ነው
ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው
ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም
ያበዛል ዝም
ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው
ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው
ይለዋል ጨዋነት ያበዛል
ይለዋል ፈዟል
የኔ ልክ ሃሳቢ ሆኖ አነጋጋሪ
መጣ ቤቴ ድረስ በወሬ ነጋሪ
እንደጨዋነትህ ቂል አድርገው ሲያሙህ
የሰማ አንዳይከጅልህ እኮ ቶሎ ላግኝህ
ይለዋል የራሱን ስሜት ነው
ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው
ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም
ያበዛል ዝም
ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው
ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው
ይለዋል ጨዋነት ያበዛል
ይለዋል ፈዟል
ይለዋል የራሱን ስሜት ነው
ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው
ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም
ያበዛል ዝም
ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው
ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው
ይለዋል ጨዋነት ያበዛል
ይለዋል ፈዟል

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...