letra de haile haile - teddy afro
Loading...
አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቃችን
ዛሬም እንደ ጥንቱ አኮራት ልጃችን
ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ
ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
የጥቁር አርበኛ ዓለም ያደነቀው
ቀድሞ አይናገርም ማሸነፉን ሲያውቀው
ሁሌም ድል አድራጊ ይቻላል ነው መልሱ
ድል አርጎ ሲገባ ባንዲራ ነው ልብሱ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
በአክሱም ስልጣኔ ብርቅዬው ቅርስሽ
ሲዘከር የኖረው ቀዳሚነትሽ
ኢትዮጵያ ሀገሬ ዛሬም በልጅሽ
ከፍ ብሎ ታየ ሰንደቅ አላማሽ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
ኃይሌ ኃይሌ ገብረሥላሴ
ኃይሌ ኃይሌ
letras aleatórias
- rise to remain › letra de heartless (bonus track) - rise to remain
- das moped › letra de alle wollen liebe - das moped
- nate spanish › letra de slideee - nate spanish
- paulo renato › letra de a teia - paulo renato
- zelly ocho › letra de they all fake?** - zelly ocho
- kaufman › letra de universo - kaufman
- luh flex › letra de straight to the face - luh flex
- corpse › letra de agoraphobic - corpse
- two year vacation › letra de moving on from yesterday - two year vacation
- 2517 › letra de оборотень (werewolf) - 25/17