letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de lijemregne new - tamrat desta

Loading...

ያን ጊዜ ገና እንዳየሁሽ
ልክ እንዳየሁሽ ሰው መሀል
ልቤ ለሁለት ሲከፈል

ገና አንቺን ሳይ ሳይ (ሳይ)
ታውቆብኛል ባይኔ ላይ
ገና አንቺን ሳይ ሳይ (ሳይ)
ታውቆብኛል ባይኔ ላይ
(ሲታይ) ሲታይ ፍቅርሽ ሲታይ
(ሲታይ) (ካ) ካይኔ ላይ

ለሰው ሁሉ እስኪደንቀው አስከዛሬ የማላቀው
ልዩ ስሜት ተሰምቶኛል አይኔ ያየውን ልብ ይመኛል
(ነይ እስኪ) አትፋረጂ በኔ አይኔ ጉድ አርጎኛል
እንኳን አንቺን ቀርቶ ለራሴም ገርሞኛል
(ነይ እስኪ) ነገር በአይን ይገባል ፍቅርም እንደዛው ነው
ተነካሁኝ መሠል ሊጀማምረኝ ነው

ሊጀማምረኝ ነው ሊጀማምረኝ ነው
ሊጀማምረኝ ነው ፍቅር አመሉ እንዲ ነው
ሊጀማምረኝ ነው ሊጀማምረኝ ነው
ሊጀማምረኝ ነው ፍቅር አመሉ እንዲ ነው

ያን ጊዜ ገና እንዳየሁሽ
ልክ እንዳየሁሽ ሰው መሀል
ልቤ ለሁለት ሲከፈል
ገና አንቺን ሳይ ሳይ (ሳይ)
ታውቆብኛል ባይኔ ላይ
ገና አንቺን ሳይ ሳይ (ሳይ)
ታውቆብኛል ባይኔ ላይ
(ሲታይ) ሲታይ ፋቅርሽ ሲታይ
(ሲታይ) (ካ) ካይኔ ላይ

በምናቤ ምስላት የኔ ብትሆን ብዬ ምላት
አርጎ ፈጥሮሽ እሷን መሳይ
አላመንኩም በአውኔ አንቺን ሳይ
(ነይ እስኪ) አላስተባብልም ሰው ያየውን ካይኔ
አውነቱን ብነግርሽ ይሻለኛል እኔ
(ነይ እስኪ) ነገር በአይን ይገባል ፍቅርም እንደዛው ነው
አፈቀርኩሽ መሠል ሊጀማምረኝ ነው

ሊጀማምረኝ ነው ሊጀማምረኝ ነው
ሊጀማምረኝ ነው ፍቅር አመሉ እንዲ ነው
ሊጀማምረኝ ነው ሊጀማምረኝ ነው
ሊጀማምረኝ ነው ፍቅር አመሉ እንዲ ነው

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...