letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de yekerta - markon

Loading...

የሚሰራ ስሕተት ከቶ አይጠፋም እና
ጋብቻ ፈፆመው ከዕድሜ ጋር እርጅና
ላጠፋሁት ጥፋት ስርየት ፈለኩና
ይቅርታ እላለሁ ተፀፀትኩኝ እና
ይቅርታ
መንገዴ ረዥም ነው እንቅፉት ሞሉቶታል
ነገ አበባየ ነው እሾህ ሸብቦታል
ስራመድ ሚጠልፈኝ መሰናክል በዝቶ
ለጥፋት እጅ ሰጠሁ ቀላቤ ተዘናግቶ
ይቅርታ
ከመልካምነቴ ትንሽ ጥፋት ጓልታ
ከነጭ መደብ ላይ ጥቁር ነጥብ ታይታ
የጭን ቁስል ሆነች ሳልነካት ነካክታ
ዛሬ አዲስ ጠዋት ነው አዲስ ቀን ነው እና
ትናትን እንዳርም እድል ሰጠኝ እና
ጉዞየን ጀመርኩኝ በረዥም ጐዳና
ይቅርታ
ይቅርታን መጠየቅ ንሰሀን ከ ሀጥያት
ትርጉሙ ይቅር ማለት ነው ጥፋትን መርሳት
ልብን ንፁህ አርጐ ነገን ዛሬ መስራት
የዘመመን ጐጆ እንደ አዲስ መገንባት (ይቅርታ)

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...