letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de asbew metahu - leul hailu

Loading...

አስቤው መጣሁ ቃሌን ላፀና
የ’ውነት መውደዴን ሳምን እንደገና
ቀድሞም ሳልወድሽ ለውሸት ባልመጣም

ይግባኝ ያልሽኝ ግን ገብቶኛል በጣም
አስቤው መጣሁ ቃሌን ላፀና
የ’ውነት መውደዴን ሳምን እንደገና
ቀድሞም ሳልወድሽ ለውሸት ባልመጣም
ይግባኝ ያልሽኝ ግን ገብቶኛል በጣም

ስንት የሚያምር ባየ ቁጥር
ሁሉን አርጎት ቆጥሮት እንደ ፍቅር
ሮጦ ገብቶ አድሮ ኋላ
ተጠዳድፎ ወጣ ሻረ ማ’ላ

አስገደደኝ እንቁ ክብርሽ
ያለመጠን እንዳፈቅርሽ
ከምላሽሽ ከጥያቄዬ
ያንቺው አሰማምሽ ጥንቃቄ
መመዘኛ መንገድሽ
ከብዶኝ ነበር የ’ውነት ባሎድሽ
እንኳን ሰክነሽ ቀስ በል አልሽኝ
ውስጤን አይተሽ አፈቀርሽኝ

አስቤው መጣሁ ቃሌን ላፀና
የ’ውነት መውደዴን ሳምን እንደገና
ቀድሞም ሳልወድሽ ለውሸት ባልመጣም
ይግባኝ ያልሽኝ ግን ገብቶኛል በጣም
አስቤው መጣሁ ቃሌን ላፀና
የ’ውነት መውደዴን ሳምን እንደገና
ቀድሞም ሳልወድሽ ለውሸት ባልመጣም
ይግባኝ ያልሽኝ ግን ገብቶኛል በጣም

ስንት የሚያምር ባየ ቁጥር
ሁሉን አርጎት ቆጥሮት እንደ ፍቅር
ሮጦ ገብቶ አድሮ ኋላ
ተጠዳድፎ ወጣ ሻረ ማ’ላ

አስገደደኝ እንቁ ክብርሽ
ያለመጠን እንዳፈቅርሽ
እንኳን ሰክነሽ ቀስ በል አልሽኝ
ውስጤን አይተሽ አፈቀርሽኝ
እንኳን ሰክነሽ ቀስ በል አልሽኝ
ውስጤን አይተሽ አፈቀርሽኝ
እንኳን ሰክነሽ ቀስ በል አልሽኝ
ውስጤን አይተሽ አፈቀርሽኝ
እንኳን ሰክነሽ ቀስ በል አልሽኝ
ውስጤን አይተሽ አፈቀርሽኝ

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...