letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de maleda - kassmasse

Loading...

ይዘን ሰው የማይቀማው ንብረት
አፈር ለሚበላው ጉልበት
ምኞት ላገር ባገር ድሎት

ሁሉም እኩል በአክብሮት

ሠላም ፍቅር ጤና ለኛ
ድንቅ ብርቅ ባለም እኛ
እውነት እውነት እሷም ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ

ይዘን ሰው የማይቀማው ንብረት
አፈር ለሚበላው ጉልበት
ምኞት ላገር ባገር ድሎት
ሁሉም እኩል በአክብሮት
ሠላም ፍቅር ጤና ለኛ
ድንቅ ብርቅ ባለም እኛ
እውነት እውነት እሷም ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ
እናት ሀገር ትኑር ለኛ

ሁሌ እንዲህ ብትጫወች (ተጫወች)
ሁሌ እንዲህ ብትጫወች (ተጫወች)
ሁሌ እንዲህ ብትጫወች (ተጫወች)
ሁሌ እንዲህ ብትጫወች (ተጫወች)

ይዤሽ ልሂድ ብልሽ (እንዳይገርምሽ)
ለማንም ሳልነግር (እንዳይገርምሽ)
ሐገርሽን ሀገሬን (ያገሬ ሠው)
የምሻ እንድናውቅ (ያገሬ ሠው)
ኩታችን ደርበን (ያገሬ ሠው)
እሳት ነው ምንሞቅ

ቤት ሙሉ ሆኖ ስንጨዋወት
አያስመኝ ማየት ስንሰናበት
እኛ አንሰናበት (አንሰናበት)
እኛ አንሰናበት (አንሰናበት)

ምንጓዝ በፀጋ ሞገስ
ታሪክ ላክብሮት ሚደርስ
ድሮ በነሱ ጥረት
ያኔ እኛ ሳንደርስ
ብለዉ ጥራት ለኩራት
ኩራት ዘመን አቆያት
እናት እናትም እናት
ልጅም ሰርቶ ሲክሳት

ይዘን ሰው የማይቀማው ንብረት
አፈር ለሚበላው ጉልበት
ምኞት ላገር ባገር ድሎት
ሁሉም እኩል በአክብሮት
ሠላም ፍቅር ጤና ለኛ
ድንቅ ብርቅ ባለም እኛ
አንፃር
ካሥማሠ
ኡኖ

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...