letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de noreshal ende - jacky gosee

Loading...

እንደ ፋኖስ ጨለማዉ በብርሀን ፍቅር ሞልታ
ስንቱን አየች ለኔ ስትል የእርሷን ኑሮ ትታ
ጥሎ ማለፍ በበዛበት ያስቀመጡት በታጣበት

ለስጠችኝ ንፁህ ፍቅሯ ያኑራት አደራ
እርሷን አደራ እርሷን አደራ እርሷን አደራ ትኑር በደና
እርሷን አደራ እርሷን አደራ እርሷን አደራ ትኑር በደና
ላንድም ቀን ሳትሰለች ኑረሻል የኔን ኑሮ አንቺ ቀልጠሻል እንደ ሻማ አብርተሽ የእኔን ጨለማ
ማዘንሽ ለኔ ሲገባ ተነኘ ሳቄ ካንቺ እምባ ለእኔ እንጂ መቼም ላንዴ ላንቺማ ኖረሻል እንዴ (ኖረሻል እንዴ)
ኖረሻል ኖረሽ (ኖረሻል እንዴ) ኖረሻል ኖረሻል እንዴ(ኖረሻል እንዴ)
ኖረሻል ኖረሻል እንዴ(ኖረሻል እንዴ) ላንቺማ ኖረሻል እንዴ (ኖረሻል እንዴ)
ኖረሻል እንዴ (ኖረሻል እንዴ)
ኖረሻል ኖረሽ (ኖረሻል እንዴ) ኖረሻል ኖረሻል እንዴ(ኖረሻል እንዴ)
ኖረሻል ኖረሻል እንዴ(ኖረሻል እንዴ) ላንቺማ ኖረሻል እንዴ (ኖረሻል እንዴ)
እንደ ፋኖስ ጨለማዉ በብርሃን ፍቅር ሞልታ
ስንቱን አየች ለኔ ስትል የእርሷን ኑሮ ትታ
ጥሎ ማለፍ በበዛበት ያስቀመጡት በታጣበት
ለሰጠችኝ ንፁህ ፍቅሯ ያኑራት አደራ እርሷን አደራ እርሷን አደራ እርሷን አደራ ትኑር በደና
እርሷን አደራ እርሷን አደራ እርሷን አደራ ትኑር በደና
ተጠራሁ ባንቺ ማንነት ስምሽን አቤት አልኩበት
ባወድስ ባዜም ላንቺ አይበዛም ያንስሻል እንጂ ቀን ቆጥሮ ዘመን ቢለካ ያንቺን
ልብ የለም ሚተካ ንገሪኝ እስኪ ላንዴ ላንቺማ ኖረሻል እንዴ (ኖረሻል እንዴ)
ኖረሻል ኖረሽ (ኖረሻል እንዴ) ኖረሻል ኖረሻል እንዴ(ኖረሻል እንዴ)
ኖረሻል ኖረሻል እንዴ(ኖረሻል እንዴ) ላንቺማ ኖረሻል እንዴ (ኖረሻል እንዴ)
ኖረሻል እንዴ (ኖረሻል እንዴ)
ኖረሻል ኖረሽ (ኖረሻል እንዴ) ኖረሻል ኖረሻል እንዴ(ኖረሻል እንዴ)
ኖረሻል ኖረሻል እንዴ(ኖረሻል እንዴ) ላንቺማ ኖረሻል እንዴ (ኖረሻል እንዴ)
x’o jacky

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...