letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de yetamene - haile roots

Loading...

የታመነ ነዉ አሀ
ያልሸነገለዉ አሀ
ያተርፋል ቃሉ አሀ
ከሚያሞግሰዉ አሀ
መዋደድ ከሆነ ተደናንቆ
ሳይተራረሙ ተመራርቆ አይደለም
ይህ ፍቅር የእዉነተኛ
የልብ ወዳጅ ከዋሸ ጓደኛ
ሳይነግረዉ ፊት ለፊት ሸነጋግሎት እያየዉ ሊጠፋ እንዳላየ አልፎት ከማያተርፍ ወዳጅ መስሎ መልካም
ይበልጣል የገሳጭ ቃል ባይደላ
የታመነ ነዉ አሀ
ያልሸነገለዉ አሀ
ያተርፋል ቃሉ አሀ
ከሚያሞግሰዉ አሀ
መዋደድ ከሆነ ተደናንቆ
ሳይተራረሙ ተመራርቆ አይደለም
ይህ ፍቅር የእዉነተኛ
የልብ ወዳጅ ከዋሸ ጓደኛ
ይለያል በቃሉ ለመዘነዉ
ወዳጁን ያልዋሸ የታመነዉ
ሳይሸነጋገል ቀርቦ እዉነቱን
የሚኖር ተራርሞ ገልጦ የልቡን
ያልሸነገለዉ
ወዳጅ የምለዉ
ሳይሸሽግ ዉስጡን
የሚገልጠዉ ነዉ
የሰመረለት
ወዳጅ ላደለዉ
ከራስ ይበልጣል
ከተወለደዉ

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...