letra de temesgen - zion rebels
woooo give thanks and praises
haha ምስጋና የፅዮን አመፀኞች
hoooo give thanks and praises!
ሰላም ሰጥቶ ሌቱን
ጎህ ሲቀድ ያሳየን
ናፍቀንም ንጋቱን
በተስፋ ያቆየን
ክብሩ ይስፋ እያልን
ደጁ አንጥፋ ወገን
ፍቅርን እናመስግን
ይመስገን ተመስገን
yeah
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
give thanks and praises!
ለማይረባ ነገር ፍሬ ለማያፈራ
ለማያኮራ
እጅግ ተራ
እኩይ እኩይ ነገር
ይከፈላል መስዋዕት
እንኳን ለጥሩ ነገር
ይደከማል በጠዋት
መች ጉልበት ይበገር
ገድሉ ይነገር
ታሪኩ እንደገና
የዛ ጀግና
እስቲ ይጠራ ስሙ
ይናኝ በሃገር
ህይወትን ያድላል
ከእውነቱ ባሻገር
መንገዱን ያሳያል
ወገኑ ሲናገር
ይገለጣል
ፍቅር ያለው ገና
ክብር ያለው
ክብሩ ገና በምስጋና
በፅዮን ጀግናው
እንደገና እንደገና
ጃ!
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
give thanks and praises!
ያሳያል ለወገን
ደግ ደጉን
ወጉን እና አካሄዱን
ክብሩንና ድል ማድረጉን
ያስተጋባል ደሞ ህያው ፍቅሩን
ይዘረጋል ሃያል ክንዱን
ባ’ስተዋለው አንዱ ምስጉን
ጨልሞብን ዙሪያው
ስንኖር በሰቀቀን
ሰላም በመናፈቅ
በሽብር ተጨንቀን
ለውብ ንጋት ያለ ስጋት
ያበቃን ይመስገን
ተገለጠ ጎህ ቀደደ
ብርሃኑ ለወገን
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
ተመስገን እላለሁ ይመስገን
give thanks and praises!
give thanks and praises!
letras aleatórias
- letra de we do not - just music
- letra de boulevard - schelmish
- letra de need my dough - nightmare neal
- letra de don't bother me - jovan
- letra de weight - two coïns
- letra de walls came down - william murphy
- letra de sunset - yafeuxray
- letra de vibe - soulgod
- letra de follow - nahimblack
- letra de talvez - denyell feat. frvncx