letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de dewol - zion rebels

Loading...

ምን ሊቀረን
ምንስ ሊተርፈን
ከተናደ መሰረቱ

አንድነቱ
ምን ሊቀረን
ምንስ ሊተርፈን
ከተናደ መሰረቱ
አንድነቱ

ወገን አስተውል
ስማ ይሄን ደውል
ከረፈደ ኋላ
ማን ዛሬን ይየው
ለጥላቻ ቦታ የለኝም በል
ለዛቻ ቦታ የለኝም በለው
የለኝም በለው

ተረሳህ እንዴ ማንነትህ
ማን እንዳፈራህ ዜግነትህ
ለጥላቻ ቦታ የለኝም በል
ለዛቻ ቦታ የለኝም በለው
የለኝም በለው
የለኝም በለው
የለኝም በለው

ምን ሊቀረን
ምንስ ሊተርፈን
ከተናደ መሰረቱ
አንድነቱ
ምን ሊቀረን
ምንስ ሊተርፈን
ከተናደ መሰረቱ
አንድነቱ

አይበቃም ወይ
አይሰለችም ወይ
ሁሌም ያለአላማ
ቅንጣት ላናለማ
አረ ለማነው
አቤት የሚባለው
ያልተረዳህ ስማ
እውነቱን ለየው
አይበቃም ወይ
አይሰለችም ወይ
ሁሌም ያለአላማ
ቅንጣት ላናለማ
አረ ለማነው
አቤት የሚባለው
ያልተረዳህ ስማ
እውነቱን ለየው
ከፋፍለህ ግዛ ነው
ቀመሩ
ከፋፍለህ ግዛ ነው
ቀመሩ
ከፋፍለህ ግዛ ነው
ቀመሩ
እድሜ ለማራዘም ቀርቶ ከወንበሩ

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...