![letras.top](https://letras.top/files/logo.png)
letra de kawiyaye - zerubabel mola
Loading...
ያወዛወዝኳት
ልተኩስባት
የክቷን ልብሴን
ግለቷ በላት
ካውያዬ ካውያዬ
ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
ካውያዬ ካውያዬ
ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
ከሰል ሞጅሬያት
እያጋጋልኳት
የጥበብ ልብሴን
ፍሙ አቃጠላት
ካውያዬ ካውያዬ
ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
ካውያዬ ካውያዬ
ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
እንዳልጨብጣት
ነበልባል እሳት
አላስቀምጣት
ያለች እሷው ናት
ልታገስ እንጂ
ምንስ ሊበጅ
እንዳጋጋልኳት
እኔው ላብርዳት
letras aleatórias
- letra de no escape - truth trill
- letra de text - dekleyn
- letra de timeout - datplay
- letra de sadistic bliss - gorgasm
- letra de россия (russia) - god's stump
- letra de no restarts - big zuu
- letra de this town - jeff pianki
- letra de anountho mutu - sajjan raj vaidya
- letra de no telling - rocaine
- letra de miss jane - nyltck