letra de endih new - yohana, salemia
verse
እንኳን ኖርሽኝ (እንኳን ኖርሽኝ) ክብሬን አዋቂ
አረግሽኝ (አረግሽኝ) ያንቺነ ጠባቂ
እንኳን ኖርከኝ (እንኳን ኖርከኝ) ልኬን አዋቂ
አረከኝ (አረከኝ) ያንተን ጠባቂ
verse
በኪዳን ነው ይሁን ያልኩት
ባንቺ ዛቢያ ውሎ አዳሬ ሆናለች የኔ አጋር
እኔም ለዛው ቃል ነው የኖርኩት
ኮርቼ እያልኩኝ ትዳሬ ሆኗል የኔ አጋር
verse
መቻቻላችን ነው ልኩ ቢኖር እንኳ ሚያነካካነ
ሆናለች የኔ አጋር
አንድ ሆነን አታለካኩን አንደ አምሳል መች ይለካካል
ሆኗል የኔ አጋር
pre-chorus
አለሽኝ ማለቱ እንጂ ሚያስመካው
አንዱ ካንዱ ጎኔ ምን አለካካው
አለሀኝ ማለቱ እንጂ ሚያስመካው
አካልህ ከአካሌ ምን አለካካው
chorus
እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው
ሴትነት እንዲ ነው
እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው
ወንድነት እንዲ ነው
chorus
እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው
ሴትነት እንዲ ነው
እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው
ወንድነት እንዲ ነው
verse
ሴት እንደ አራስ ነብር አትወድም ለከፋ ሁሉም የውቃላ
ዞር በል ለሩቅ እንጂ ፍቅር ነች ለቤቷ ዘውድም ለባሏ
ወንድ ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ እንደማይሞትም ሀገር ያውቃላ (አዋ)
ዘራፍ ለውጪ እንጂ ሁሉም ለእመቤቱ ትጥቅ ይፈታላ
hook
እኔም አሽነፈ መባል ባልጠላም
ላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላም
አሽነፈች መባል ባልጠላም
ላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላም
hook
አሽነፈ መባል ባልጠላም
ላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላም
አሽነፈች መባል ባልጠላም
ላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላም
chorus
እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው
ሴትነት እንዲ ነው
እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው
ወንድነት እንዲ ነው
bridge
እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው
ሴትነት እንዲ ነው
እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው
ወንድነት እንዲ ነው
verse
እንኳን ኖርሽኝ (እንኳን ኖርሽኝ) ክብሬን አዋቂ
አረግሽኝ (አረግሽኝ) ያንቺነ ጠባቂ
እንኳን ኖርከኝ (አለው) ልኬን አዋቂ
አረከኝ (አረከኝ) ያንተን ጠባቂ
hook
አሽነፈ መባል ባልጠላም
ላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላም
አሽነፈች መባል ባልጠላም
ላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላም
outro
አሽነፈ መባል ባልጠላም
ላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላም
አሽነፈች መባል ባልጠላም
ላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላም
letras aleatórias
- letra de talking to myself - mars (mδr$)
- letra de gdzie ulice nie mają imion - jimson
- letra de sum lighh - jbazzy
- letra de garlic sauce - all rounder
- letra de vieja salada - banda tierra sagrada
- letra de avalon's funeral - mickey avalon
- letra de tomorrow only knows - alejandro fuentes
- letra de meditation - brothers of the stone
- letra de immer tiefer in den dreck - sido
- letra de ima boss remix - nick steele