letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de alemush emambo - yirdaw tenawe

Loading...

እግዚአብሔር እንደው ለነገሩ
እንዴት ነው ስለአፈጣጠሩ
እንደኔ አንቺን ያለ ሁሉ

ተባልተው ይተላለቃሉ
አንቺን ያሉ ሁሉ ይተላለቃሉ
እግዚአብሔር እንደው ለነገሩ
እንዴት ነው ስለአፈጣጠሩ
እንደኔ አንቺን ያሉ ሁሉ
ተባልተው ይተላለቃሉ
አንቺን ያሉ ሁሉ ይተላለቃሉ

አይንሽ ጥርስሽ ከናፍርሽ
በጉንጭሽ ላይ ያለው መልክሽ
ውብ ነሽ በጣም ላየሽ ሁሉ
ተወዳዳሪም የለሽም አሉ
አይንሽ ጥርስሽ ከናፍርሽ
በጉንጭሽ ላይ ያለው መልክሽ
ውብ ነሽ በጣም ላየሽ ሁሉ
ተወዳዳሪም የለሽም አሉ

ተግባቢ ትሁት ባህሪሽን
ለስላሳ ውብ ሙዚቃ ድምፅሽን
አስጎምጂው ውብ ሰውነትሽን
ጠቅላላ መላው ሁኔታሽን
ሁሉነ አሟልቶ ነው አምላክ የሰራሽ

አንቺን ያሉ ሁሉ ይተላለቃሉ
እግዚአብሔር እንደው ለነገሩ
እንዴት ነው ስለአፈጣጠሩ
እንደኔ አንቺን ያሉ ሁሉ
ተባልተው ይተላለቃሉ
አንቺን ያሉ ሁሉ ይተላለቃሉ

አይንሽ ጥርስሽ ከናፍርሽ
በጉንጭሽ ላይ ያለው መልክሽ
ውብ ነሽ በጣም ላየሽ ሁሉ
ተወዳዳሪም የለሽም አሉ
አይንሽ ጥርስሽ ከናፍርሽ
በጉንጭሽ ላይ ያለው መልክሽ
ውብ ነሽ በጣም ላየሽ ሁሉ
ተወዳዳሪም የለሽም አሉ

ቁርጡን ንገሪኝ ቁርጡን ንገሪኝ
ቁርጡን ንገሪኝ እባክሽ
መዳኔንም እንጃ እስኪመሽ

አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ማምቦ
አለሙሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ

ሲከተሉሽ ትርቅያለሽ
ሲርቁሽም ትቀርቢያለሽ
ወይ እሺ በይ ወይ እምቢ በይ
በመግደርደር ሰው አትግደይ

ቁርጡን ቁርጡን ቁርጡን ንገሪኝ
እባክሽ
መዳኔንም እንጃ እስኪመሽ

አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ማምቦ
አለሙሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ

ሲከተሉሽ ትሸሽያለሽ
ሲርቁሽም ትቀርቢያለሽ
ወይ እሺ በይ ወይ እምቢ በይ
በመግደርደር ሰው አትግደይ

ቁርጡን ቁርጡን ቁርጡን ንገሪኝ
እባክሽ
መዳኔንም እንጃ እስኪመሽ

ሲከተሉሽ ትርቅያለሽ
ሲርቁሽም ትቀርቢያለሽ
ወይ እሺ በይ ወይ እምቢ በይ
በመግደርደር ሰው አትግደይ

ቁርጡን ቁርጡን ቁርጡን ንገሪኝ
እባክሽ
መዳኔንም እንጃ እስኪመሽ

አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ማምቦ
አለሙሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ

ሲከተሉሽ ትሸሽያለሽ
ሲርቁሽም ትቀርቢያለሽ
ወይ እሺ በይ ወይ እምቢ በይ
በመግደርደር ሰው አትግደይ

ቁርጡን ቁርጡን ቁርጡን ንገሪኝ
እባክሽ
መዳኔንም እንጃ እስኪመሽ

አለሙሽ ማምቦ አለሙሽ ማምቦ
አለሙሽ ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ
ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ
ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ
ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ
ጀነኑሽ በውስኪ ደለሉሽ

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...