letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de ketero - the idan raichel project - הפרויקט של עידן רייכל

Loading...

ሀገሬ አቢሲንያ የኔነቴ መለያ
ልውሰድህ በኔ ጉያ ወደ ኢትዮጵያ
መስከረም ወር ሲገባ ሲፈካ አደይ አበባ
ተያይዘን እንግባ ወደ አዲስ አበባ
ና ላሳይህ ቆንጆ ሀገር የናት የአባቴን መንደር
እንድታይ የኔን ሀገር በል እንግባ ጎንደር
መስከረም ደምቆ በአደይአበባ
እንግባ በቦሌ አዲስ አበባ
ፍቅር ፅናቱ ወይ መበርታቱ
ይብሳል ጭንቀቱ አወይ ናፍቆቱ ዳገት ቁልቁለቱ
ሀገሬ አቢሲኒያ የኔነቴ መለያ
ልውሰድህ በኔ ጉያ ወደ ኢትዮጵያ
መስከረም ወር ሲገባ ሲፈካ አደይ አበባ
ተያይዘን እንግባ ወደ አዲስ አበባ

በሌሊት ፈክቶ ኮከብ ሰማይም
እናንሳ ፅዋችን እንበል ለሀይም ከዬሩሻላይም
ልብህም አብሮ ከኔው ተጣምሮ
ድም ድም ይላል እንደከበሮ እንያዝ ቀጠሮ

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...