
letra de endetsegereda - roba junior
Loading...
verse
ብርሃን አዲስ ቀን ነው፤
ለአንቺ ለኔ የወጣው፤
ለፍቅራችን ሊውል፤
በደስታ እኛን ሊሽር፤
ሽር ጉዱን አርጎ ልቤም በማለዳው፤
ቁጭ ብሏል ከደፉ ስሎሽ ከደመናው።
verse
እንደው ለምን ይሆን ልቤ እንዲህ መሆኑ፤
ለስንቱ እምቢ ያለውን ዘውድ ላንቺ መድፋቱ፤
ሚስጥር ሁኖብኛል ትልቅ የህይወት ቅኔ፤
ፍቺው ግን ይቆየኝ ነይ አንቺ ግን ጎኔ።
chorus
እንደ አበባ ነሽ እንደ ፅጌረዳ
ውብ ድምቀት የሆንሽ ለልቤ ጓዳ
ይህን እያወቅሽ ተይ አታርፍጂ
ለልቤ ሰላም ጭንቅ አትሁኝ እንጂ
pre-chorus
የናቴ ነጠላ የሚመስለው ጥርስሽ
(ፈገግ በይልኝ)
ሰርክ ተሰልፎ ሳይ እኔ ቢያመጣልሽ (ohh)
ልታዘዝሽ እንጂ አይደል ልገዳደር
ዙፍንሽ ላስጥል በህልሟችሽ ልከብር
(oh nana)
chorus
እንደ አበባ ነሽ እንደ ፅጌረዳ
ውብ ድምቀት የሆንሽ ለልቤ ጓዳ
ይህን እያወቅሽ ተይ አታርፍጂ
ለልቤ ሰላም ጭንቅ አትሁኝ እንጂ
outro
ohh ouuuu
letras aleatórias
- letra de we are (symphonic version) - haevn
- letra de hail the don - don santo
- letra de rahatı kaçan ağaç - sezen aksu
- letra de good friends - taylor squared
- letra de 東京プリンセス (tokyo princess) - リルネード (rirunede)
- letra de obvious - baby queen
- letra de give me love again - monro (uk)
- letra de alone - revo marty
- letra de warning - jesse detor
- letra de zenith - poly fighter