letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de alisham - mesfin gutu

Loading...

በረሃብ ፡ ቀጠና ፡ አይደለሁም ፡ እኔ
ልምላሜ ፡ ረግፎ ፡ አልገደለኝ ፡ ጠኔ
በአረንጓዴው ፡ ገነት ፡ ምንጭ ፡ በሚፈልቅበት

እንድኖር ፡ ተፈርዷል ፡ በኢየሱስ ፡ ዳኝነት

አዝ፦ አልሻም ፡ ከአንተ ፡ ውጭ ፡ ብልጭልጩን ፡ ዓለም
በቅቶታል ፡ ያልቤ ፡ አልፈልግም ፡ ዳግም(፪x)
አልፈልግም ፡ ዳግም
አልፈልግም ፡ ዳግም (እምቢ)

ለምንድን ፡ ነው ፡ አሉኝ ፡ ክርስትያን ፡ የሆንከው
ሁልጊዜ ፡ ኢየሱስ ፡ ኢየሱስ ፡ ምትለው
እስቲ ፡ ልንገራችሁ ፡ ይህንን ፡ ሚስጥር
. (2) . ፡ አይሎ ፡ ነው ፡ የመስቀሉ ፡ ፍቅር

በቅቶታል ፡ ያልቤ ፡ አልፈልግም ፡ ዳግም(፪x)
አልፈልግም ፡ ዳግም
አልፈልግም ፡ ዳግም (እምቢ)

ነፍሴ ፡ አዋጅ ፡ ሰምታ ፡ የሞትን ፡ ቀጠሮ
ፍጥረት ፡ ሲያወራ ፡ የሽንፈት ፡ እሮሮ
ሕይወት ፡ ያበዛልኝ ፡ ማነው ፡ ከተባለ
አዳኙ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው ፡ በዙፋኑ ፡ ያለ

አዝ፦ አልሻም ፡ ከእርሱ ፡ ውጭ ፡ ብልጭልጩን ፡ ዓለም
በቅቶታል ፡ ያልቤ ፡ አልፈልግም ፡ ዳግም(፪x)
አልፈልግም ፡ ዳግም
አልፈልግም ፡ ዳግም (እምቢ)

እስግዲህ ፡ በኢየሱስ ፡ ተደላድያለሁ
ዓለም ፡ የማይሰጠውን ፡ ሰላም ፡ አግኝቻለሁ
ታዲያ ፡ ለምን ፡ ልሩጥ ፡ ለምን ፡ ልቅበዝበዝ
እስቲ ፡ በኢየሱስ ፡ ላይ ፡ እርፍ ፡ ልበል
እርፍ ፡ እርፍ ፡ እርፍ ፡ እርፍ ፡ ድግፍ
ጥግት ፡ ጥግት

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...