letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de kelibe binafiqih - meselu fantahun

Loading...

ከልቤ ብናፍቅህ እህ ከፊቴም ቢታወቅም እህ
ተንፍሼ ቃል አውትጬ እህ ነግሬው ግን አላቅም
ምን አለ ሲያውቅው ቢል ወድጄው መታመሜን

በእጁ ነው የኔስ መዳኒቴ
ሲበዛ አቅቶኝ ናፍቆቴ
እንደሆነ የህመሜ መነሻ ብቸኝው ምክንያቴ
አልችልም ደብቄ ከእንግዲ ይውታልኝ እውነቴ
በእጁ ነው የኔስ መዳኒቴ
ሲበዛ አቅቶኝ ናፍቆቴ
እንደሆነ የህመሜ መነሻ ብቸኝው ምክንያቴ
አልችልም ደብቄ ከእንግዲ ይውታልኝ እውነቴ

ከልቤ ብናፍቅህ እህ ከፊቴም ቢታወቅም እህ
ተንፍሼ ቃል አውትጬ እህ ነግሬው ግን አላቅም
ምን አለ ሲያውቅው ቢል ወድጄው መታመሜን
በእጁ ነው የኔስ መዳኒቴ
ሲበዛ አቅቶኝ ናፍቆቴ
እንደሆነ የህመሜ መነሻ ብቸኝው ምክንያቴ
አልችልም ደብቄ ከእንግዲ ይውታልኝ እውነቴ
በእጁ ነው የኔስ መዳኒቴ
ሲበዛ አቅቶኝ ናፍቆቴ
እንደሆነ የህመሜ መነሻ ብቸኝው ምክንያቴ
አልችልም ደብቄ ከእንግዲ ይውታልኝ እውነቴ

ስሜ ባላውቅ አሃ በማይነትፍ ቃል አሃ
ፍቅርን ማታፈጥ አሃ
መስየው ለካ አሃ ልቤ የማይሰማ አሃ
በሰው ሲናፈቅ እህ
ለዚ ለዚማ አሃ
ቀዳሹ ሞልቱአል አሃ በቃላት ዜማ እህ
እሱ አልተፋኝም አሃ
በከንቱ አይመኩ አሃ
አፍ ብቻ አትስማ አሃ

ስሜ ባላውቅ አሃ በማይነትፍ ቃል አሃ
ፍቅርን ማታፈጥ አሃ
መስየው ለካ አሃ ልቤ የማይሰማ አሃ
በሰው ሲናፈቅ እህ
ለዚ ለዚማ አሃ
ቀዳሹ ሞልቱአል አሃ በቃላት ዜማ እህ
እሱ አልተፋኝም አሃ
በከንቱ አይመኩ አሃ
አፍ ብቻ አትስማ አሃ

ለዚ ለዚማ አሃ
ቀዳሹ ሞልቱአል አሃ በቃላት ዜማ እህ
እሱ አልተፋኝም አሃ
በከንቱ አይመኩ አሃ
አፍ ብቻ አትስማ አሃ

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...