letra de addis ababa - lij michael
[መግቢያ]
ዋ
ያ ያ
ና ና
[ኮረስ]
ይሸመል መውደድ ይሸመታል ፍቅር ይሸመታል ፍቅር
አራዶቹን ሀገር ከአዱገነት ሸገር ከአዱገነት ሸገር (አዲስ አበባ)
ይታረሳል ፍቅር ኧረ በላይ በላይ ኧረ በላይ በላይ (በላይ በላይ በላይ በላይ)
ሁሉም የእናት ልጅ ነው አዲስ አበባ ላይ አዲስ አበቤው ላይ
(ልጅ ማይክ, ንገር ንገር)
(ፉጨት)
[ጥቅስ 1]
እቺ ልጅ አዲስ ቤተ ባሻ
የአራዳ ልጆች መናገሻ
አጊንቶም ሰጪ ድርሻ ድርሻ
ከሌለም እፈስ ውድዴሻ
እንግዲ ይሄ ነው ምልክቱ
የመሀል ሀገር ማንነቱ
ለሀገሩ ልጆች ከአንጀቱ
ይምል የለም ወይ በእናቱ
አራዳው ጊዮርጊስ አባቴ
ብከዳህ ይክዳኝ አንጀቴ
እንግዳ መጥቶ ከበቴ
ብገፋው ይድረስ ቅጣቴ
(አ, አ, አ)
[ሪፍሬን]
ማንም አይክፋው (አይ, አይ, አይ) ማንም አይዘን (አ, አ, አ)
ማንም አይክፋው (አይ, አይ, አይ) ማንም አይዘን (ማንም, ማንም)
አንዴ የሰፈር ጨዋታ እስኪ ዝቅ በል
ዴ በል አንዴ ዴ
ዴ በል አንዴ ዴ
ዴ በል አንዴ ዴ
ዴ በል አንዴ ዴ
ከሰሜን ነህ እንዴ ወይ ከደቡብ ናና
ከምስራቅ ነህ እንዴ ወይ ከምዕራብ ናና
አዲስ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
አዲስ አዲስ አበባ አዲስ አበባ
[ኮረስ]
ይሸመታል መውደድ ይሸመታል ፍቅር
(ይሸመታል)
ከአራዶቹ ሀገር ከአዱገነት ሸገር ከአዱገነት ሸገር (አዲስ አበባ)
ይታረሳል ፍቅር ኧረ በላይ በላይ ኧረ በላይ በላይ (በላይ, በላይ, በላይ, በላይ)
ሁሉም የእናት ልጅ ነው አዲስ አበባ ላይ አዲስ አበቤው ላይ
[ጥቅስ 2]
ስማ ስማ ቁጭ በል ተጠና (ለምን)
እኔ ነኝ የዛሬው ከንቲባ ልጅ ማይክ ሁና ሁና
እንካ ሰላምታ በምንትያ በአዲስ አዲስ አበባዬ
በሁሉም ቤት በእናንዬ
ማንም መቶ ከማይረሳው
ቀምሶ ተጓዥ ቂጣ [?]
ከማልረሳው ቁጥር ዘጠኝ
ድገምም ካላችሁኝ ሰባት
(ታ, ታ) ከታታጋለ ጉድ አደርንባት
ስንቱን አበባ ሰው ያልጣልንባት
በዛ ምሽት በዛ ንጋት
ከእኔና እኔ በቀር ማን ነበር
የእህል ዘርን እንጂ ሰውም አይኖር
ንገረኝ ካልሽማ ሸገር ላይ ነው
ልኩንም ብታይው ልበኛ ነው
አይፈራም አይኮራም አመሉ ነው
(ሃ, ሃ, ሳቅ)
[መውጫ]
አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (እልል ብለህ ግባ)
አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (ፍቅር ይዘህ ግባ)
አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (መውደድ ይዘህ ግባ)
አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (እልል ብለህ ግባ)
አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (ፍቅር ይዘህ ግባ)
አበብሽ አበባ አበብሽ አበባ ወደ አዲስ አበባ (መውደድ ይዘህ ግባ)
letras aleatórias
- letra de dos problemas - sebastian yepes
- letra de perfect - ah mer ah su
- letra de dilla tutta - nader shah
- letra de aceton - szach mat
- letra de love you now - new medicine
- letra de majesty - j.s homero
- letra de mieszkańcy - buldog
- letra de paper chases - alex auld
- letra de pik pik - beka ksh
- letra de 90's years - kaylee ameri