letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de yebereket amlak - kalkidan tilahun

Loading...

ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)
ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)

የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል
እጁ ፡ ያጠግባል ፣ እጁ ፡ ያጠግባል (፪x)
የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል
እጁ ፡ ያጠግባል ፡ እጁ ፡ ያጠግባል
እጁ ፡ ያጠግባል ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ እጁ ፡ ያጠግባል

ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)
ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)

በቃ ፡ በቃ ፡ ክረምት ፡ አለፈ
በጋው ፡ መጣ ፡ የመከራው ፡ ዘመን
ሁሉ ፡ ተረሳ ፡ የመከራው ፡ ዘመን ፡ ሁሉ ፡ ተረሳ
ከዓለት ፡ ንቃቃቱ ፡ ወጥቻለሁ ፡ የኢየሱሴን ፡ ማዳን
አወራለሁ ፡ የኢየሱሴን ፡ ማዳን ፡ አወራለሁ
ከዓለት ፡ ንቃቃቱ ፡ ወጥቻለሁ ፡ ድምጼን ፡ ለጌታዬ
አሰማለሁ ፡ ድምጼን ፡ ለጌታዬ ፡ አሰማለሁ

የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል
እጁ ፡ ያጠግባል ፣ እጁ ፡ ያጠግባል
የበረከት ፡ አምላክ ፡ መባረክን ፡ ያውቃል
እጁ ፡ ያጠግባል ፣ እጁ ፡ ያጠግባል ፡ የእኔ ፡ ጌታ
እጁ ፡ ያጠግባል ፣ እጁ ፡ ያጠግባል

ምድረ ፡ በዳውን ፡ ኤደን ፡ በረሃውንም ፡ ገነት
አድርገኸዋል ፣ አድርገኸዋል
ድስታና ፡ ተድላ ፡ ምሥጋናና ፡ ዝማሬ
ለእኔስ ፡ ሰጥተሃል ፣ ለእኔ ፡ ሰጥተሃል (፪x)

በጐ ፡ ስጦታ ፡ ፍፁም ፡ በረከት

አመልከዋለሁ ፡ አመልከዋለሁ (፫x)

ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)
ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)
ምህረቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)
ባርኮቱ ፡ ገነነ ፡ በላዬ (፪x)

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...