letra de yegeleta - haile roots
Loading...
rooti kalada
blessed
roots and roots
roots and roots
አይቀርም ቢዘገይ ይወጣል
ይገለጣል
ጊዜ ሁሉን እንደስራው
ይከፍለዋል
ክፉ ደግ አውቆ ልዪ ነው ሰው ተፈጥሮ
የእውነት ሚዛን ሊዳኘው ሰፍሮ
oh no
አይቀርም ቢዘገይ ይወጣል
ይገለጣል
ጊዜ ሁሉን እንደስራው
ይከፍለዋል
ክፉ ደግ አውቆ ልዪ ነው ሰው ተፈጥሮ
የእውነት ሚዛን ሊዳኘው ሰፍሮ
oh no
በኖረበት ባ’ረገው ደፍሮ
ያለው አልፏል በቃ ተቀብሮ
ተደላድሎ ባ’ለበት
ተዘናግቶ በድንገት
ሊመዝነው አስፍሮ
አለው ጊዜው ቀጠሮ
roots and roots
roots and roots
አይቀርም ቢዘገይ ይወጣል
ይገለጣል
ጊዜ ሁሉን እንደስራው
ይከፍለዋል
ቢሆንም ሀያል እጅግ የተፈራ
ወይ ጉልበት ያ’ጣ ልበ ተራራ
oh no
ይመዘናል ሁሉም በልኩ
እንደተሰጠው እንደየ’መልኩ
የለም ከእውነት ርቆ
የሚኖር ተደብቆ
ላይቀር ሁሉም መሆኑ
ምን ቢዘገይም ቀኑ
አይቀርም ቢዘገይ ይወጣል
ይገለጣል
ጊዜ ሁሉን እንደስራው
ይከፍለዋል
ክፉ ደግ አውቆ ልዪ ነው ሰው ተፈጥሮ
የእውነት ሚዛን ሊዳኘው ሰፍሮ
oh no
አይቀርም አይቀርም አይቀርም
ይገለጣል
ጊዜ ሁሉን እንደስራው
ይከፍለዋል
oh yeye
oh yeye
oh ye
oh yeye
oh yeye
oh yeye
oh ye
letras aleatórias
- letra de it's been a pleasure/11th floor on the monadknock - you-c
- letra de te estoy amando locamente - medina azahara
- letra de bibidi babidi buu (majin mafia) - yung tripp
- letra de asa branca - luiz gonzaga
- letra de la bailera - banda machos
- letra de someday - hera björk
- letra de water - the divers [mn]
- letra de no te supe querer - solido
- letra de witchcraft - jackie venson
- letra de come up - prhofficial