letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de ye abay lij - dawit cherent

Loading...

ባለ ፉጨቱ እረኛ
ባለ ፉጨቱ እረኛ
በዜማው አባይን ሸኘው
ባለ ዋሽንቱ እረኛ
ባለ ዋሽንቱ እረኛ
ተቀኝቶ አባይን ሸኘው

በናፍቆት እያየው አባይ ኮበለለ
ጏደኛውን ትቶ እሩቅ ሄደ

በስስት እያየው አባይ ኮበለለ
ጏደኛውን ትቶ እሩቅ እሩቅ ሄደ

ያባይን ልጅ ውሃ ጠማው
ያባይን ልጅ ውሃ ጠማው
ውሃ ጠማው

በእምባው የሞላው ያን ወንዝ
ግንድ ይዞ ቢዞር ለጥም ላይደርስ
ሲዞር ሲዞር ኖሮ አሁን ቢቆምለት
ተኩላ ከቦታል ከበረሀው መንደር

ያባይን ልጅ ውሃ ጠማው
ያባይን ልጅ ውሃ ጠማው
ሆድ ባሰው

ዋሽንቱን እና ወንጭፉን ይዞ ወረደ
የወንዜ ልጅ አባይን ታደገ

ዋሽንቱን እና ወንጭፉን ይዞ ወረደ
የወንዜ ልጅ አባይን ታደገ

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...