letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de yebalewa konjo - dag daniel

Loading...

ሂጃቧን ጠምጥማ ለእምነቷ ሟች እሷ
ቢቻል ትሰጣለች ቀንሳ ከነፍሷ
የባሌዋ ቆንጆ ልቤን ወስዳው ማዶ

ባህሌ ከባህሏ ተዋህዶ
እኔ ነኝ ከሸዋ እሷ ነች ከባሌ
ዋናው መዋደዱ ነው አለችኝ ውዴ
አኒ ከም ሸዋ ቢሸን ከም ባሌ
ዋናሳ ናፈቲወል ጃለቱ ጀልቴ ጃለለይኮ
ደግነትሽ ሌላ የምትወደጂ
መሰሰት አታውቂም ወተቱን ስትቀጂ
ልቤ ላይ ቆልፈሽ በይ ቁልፉን ጣይው
መቼም እንዳይገኝ እንድሞት ሳትከፍችው
ውስጥሽ አቆይው
ሂጃቧን ጠምጥማ ለእምነቷ ሟች እሷ
ቢቻል ትሰጣለች ቀንሳ ከነፍሷ
የባሌዋ ቆንጆ ልቤን ወስዳው ማዶ
ባህሌ ከባህሏ ተዋህዶ
እኔ ነኝ ከሸዋ እሷ ነች ከባሌ
ዋናው መዋደዱ ነው አለችኝ ውዴ
አኒ ከም ሸዋ ቢሸን ከም ባሌ
ዋናሳ ናፈቲወል ጃለቱ ጀልቴ ጃለለይኮ
አቤት ስናስቀና እኛ ስንዋደድ
ይመስላል ድጋሚ እንዳዲስ መወለድ
ቀለበት ሲጠልቅ ሂወት ሲታደስ
ማለት አየደለም ወይ ሁሌ መደገስ
ሁሌ እያለ ደስ
ሂጃቧን ጠምጥማ ለእምነቷ ሟች እሷ
ቢቻል ትሰጣለች ቀንሳ ከነፍሷ
የባሌዋ ቆንጆ ልቤን ወስዳው ማዶ
ባህሌ ከባህሏ ተዋህዶ
እኔ ነኝ ከሸዋ እሷ ነች ከባሌ
ዋናው መዋደዱ ነው አለችኝ ውዴ
አኒ ከም ሸዋ ቢሸን ከም ባሌ
ዋናሳ ናፈቲወል ጃለቱ ጀልቴ ጃለለይኮ
እኔ ነኝ ከሸዋ እሷ ነች ከባሌ
ዋናው መዋደዱ ነው አለችኝ ውዴ
አኒ ከም ሸዋ ቢሸን ከም ባሌ
ዋናሳ ናፈቲወል ጃለቱ ጀልቴ ጃለለይኮ

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...