letras.top
a b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z 0 1 2 3 4 5 6 7 8 9 #

letra de bezema - chelina

Loading...

በፈለቀ የሚጣፍጥ ዜማ
መሰንቆ ዋሽንት ከበሮ አመጣና
አማረጠ ቅኝት አምባሰል ትዝታ

ሊገልጽ ፍቅሬን መጻፊያ አነሳና
በሸሸጉ ቃላት በልዩ ልዩ ቋንቋ
እስከነቃላቱ ባደርገውስ ብሩህ ቀና
ሰው ባጠያይቅም ስንኝ የሚሞላ
ነው ብቁ ላንተ የሚገባ
የልቤን ባይገልጸውም ምቱ
እጆቼ ላይ ሽፍ የሚለው
ሌላ የሚሻል ቃል እስኪመጣ
በልብህ አለ ውይ በጸና
ቢቀናኝ ብዬ ሞከርኩ እንደገና
ሰፋ ባለ ሀሳብ መውደዴን ላወራ
ቃላት ቀየርኩኝ ሁሉንም በተራ
እወድሀለው ቀሏልና
አይደለም ልርቅህ በአጉል ስንፍና
እስከመቼ እኔ መውደዴን ሳያይ
ለመግለጽ ብቻነው ይሄ ሁሉ ጣጣ
ወድቄያለውና
የልቤን ባይገልጸውም ምቱ
እጆቼ ላይ ሽፍ የሚለው
ሌላ የሚሻል ቃል እስኪመጣ
በልብህ አለ ውይ በጸና
ላላላ ላላላ
መውደዴን በዜማ
ላላላ ላላላ
መጣኝ ቃል እስኪመጣ
ላላላ ላላላ
ማፍቀሬን በዜማ
አሁንም እንደገና
ላላላ ላላላ
ሌላ የሚሻል ቃል እስኪመጣ
አፈቅርሀለው ወይም በጸና

letras aleatórias

MAIS ACESSADOS

Loading...