letra de ye habesha lij - bini banks
(intro)
jp bini banks
(chorus)
አንቺ ቆንጆ የሀበሻ ልጅ
በጣም ምታምሪ
ጠጋ በይ ወደኔ ነይ
የሀገሬ ልጅ
አንቺ ቆንጆ የሀበሻ ልጅ
በጣም ምታምሪ
ጠጋ በይ ወደኔ ነይ
የወንዜ ልጅ
አንቺ ቆንጆ የሀበሻ ልጅ
በጣም ምታምሪ
ጠጋ በይ ወደኔ ነይ
የሀገሬ ልጅ
አንቺ ቆንጆ የሀበሻ ልጅ
በጣም ምታምሪ
ጠጋ በይ ወደኔ ነይ
የወንዜ ልጅ
(verse 1)
ነች እሷየሀበሻ ልጅ
ነች እሷ የአራዳ ልጅ
ባህሏንም አክባሪ
አይደላትም የውጪ
ልበሺ አጊጪ
በሀገርሽ ጥልፍ ሰው ሁኚ
ነች ልጅቷ ከአዲስ አበባ
ከአራዶቹ መናገሻ
ከዚያ ሰፈር ከፒያሳ
አንደኛ ናት ሁሌም እሷ
የአዳም ዘርን የማረከች
ስንቱን ጎበዝ ያፈዘዘች
ማንነቷን የማትረሳ
ትውልደ ንግስተ ሣባ
ከጀግኖቹ ከኢትዮጵያን
ከነ ካሣ ከነ እቴጌ
ዘራፍ ዘራፍ ነው አመሌ
ቆንጆ ማሞገስ ልማዴ
1234 ብዬ ሂፕ ሆፕን ልስራ በሀገሬ
(chorus)
አንቺ ቆንጆ የሀበሻ ልጅ
በጣም ምታምሪ
ጠጋ በይ ወደኔ ነይ
የሀገሬ ልጅ
አንቺ ቆንጆ የሀበሻ ልጅ
በጣም ምታምሪ
ጠጋ በይ ወደኔ ነይ
የወንዜ ልጅ
አንቺ ቆንጆ የሀበሻ ልጅ
በጣም ምታምሪ
ጠጋ በይ ወደኔ ነይ
የሀገሬ ልጅ
አንቺ ቆንጆ የሀበሻ ልጅ
በጣም ምታምሪ
ጠጋ በይ ወደኔ ነይ
የወንዜ ልጅ
(verse 2)
ስንቱን ብዬ ስንቱን ልተው
የዚህ አለም ነገር በጣም ብዙ ነው
ጊዜው ይሄዳል እንደ ንፋስ ነው
ግን ላንቺ ብዬ ሁሌም ኖራለው
አህ
ሁሌም ነው ዘና
ሁሌም ነው ፈታ
ሀዘን ትካዜ
ጭንቀት መከራ
የለብን እኛ
ኧረ ጎራው ብለው ሂፕሆፕን ጀምረው
ይኸው ለኛ ሰጡን ጠላትን አባረው
እኛም ተቀብለን የነገን አደራ
ሁሌም እንሠራለን ሂፕሆፕ በአማርኛ
( chorus)
(outro)
የሀበሻ ልጅ በጣም ታምሪያለሽ
wooh haha
bini banks
letras aleatórias
- letra de dreams & nightmares - vezzy crooks
- letra de mom (엄마) - bts
- letra de abba (arms of a father) - jonathan david & melissa helser
- letra de surrender - team spirit
- letra de tausendmal du (version 2003) - münchener freiheit
- letra de come true (the longest dm ever) - dev moss
- letra de _ - sada
- letra de rose noire - rim'k
- letra de pardon translated in english - ridsa
- letra de general zod - albatraoz